Biography
https://www.gloryofgod.tv/ [email protected] Subscribe our channel NOW so that you can be connected Glory of GOD Tv Channel!!! ...stay blessed. በጌታ የተወደዳችሁ በተለያየ አለማት የምትኖሩ ውድ ወገኖቻችን እንደሚታወቀው ኤልሻዳይ አለም አቀፍ ቤ/ክ ወይንም GLORY OF GOD TV በተለያዩ የኢትዮጵያ የገጠር መንደሮች እና ከተሞች ላይ ወንጌልን በመስራት ሰፊ ስራን ስንሰራ ቆይተናል እየሰራን እንገኛለን። አሁን በእዚህ ወቅት ቤ/ክ በሰሜኑ ሀገራችን በድፍረት ወንጌል ከመስበክ እና ነፍሳትን ከመማረክ አሁን ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አልከለከለንም። በገጠር የገበያ ሰፍራዎች ላይ ወንጌልን በመስራት በርካታ ሰዎች እንዲድኑ ምክንያት ሆኖዋል በተጨማሪም የገጠር ቤት ለቤት የወንጌል አገልግሎታችንን ከበፊቱ በበለጠ በማጠናከር በርካታ ፍሬን አይተንበታል። ሰለሆነም በሚችሉት አቅም ከዚህ የወንጌል አገልግሎት ጎን እንዲቆሙ እና የእግዚያብሔርን ስራ አብረውን እንዲሰሩ እናበረታታዎታለን። ከታች ባለው የጎፈንድሚ (gofundme) ሊንክ በቀላሉ መርዳት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ ከታች ባለው ስልክ በመደወል መጠቀም ይችላሉ። Support Glory of God tv & GOSPEL MOVEMENT in rulal Ethiopia https://gofund.me/b052f1d5 .. click it to support our minstry on gofund me +251911146598 +251901008888 እግዚያብሔር ይባርካችሁ!
Audience
Unlock the profile of UCPMbsbzojjpnqyuiy2qK8Ew and access full database of Influencers. Request a Demo Unlock
Engagement
Engagement Rate
• Compare the engagement rate of UCPMbsbzojjpnqyuiy2qK8Ew with similar accounts
Likes and Comments
• Relationship between likes and comments in recent posts
Unlock the profile of UCPMbsbzojjpnqyuiy2qK8Ew and access full database of Influencers. Request a Demo Unlock
Growth
Follower and Post Growth Trends
89.3K
Engagement Rate Growth Trends
0.200%
Notable Engagers
Unlock the profile of UCPMbsbzojjpnqyuiy2qK8Ew and access full database of Influencers. Request a Demo Unlock
Mentions
Stats
Mentioned accounts
Mentioned hashtags
Recent Posts
ሌሊቱን ሙሉ ሳይህ ነው ያደርኩት... አስደናቂ ነጻ መውጣት
Prophet Zekarias Wondimu's live
በZOOM LIVE ላይ የጌታ እጅ ተገለጠ...
* Copyright: Content creators are the default copyright owners. These Images are published on public domains and respective social media for public viewing.